ራእይ 16:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 መናፍስቱም ነገሥታቱን በዕብራይስጥ አርማጌዶን በሚባል ስፍራ ሰበሰቡአቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እነርሱም ነገሥታቱን በዕብራይስጥ አርማጌዶን በሚባል ስፍራ ሰበሰቧቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በዕብራይስጥም አርማጌዶን ወደሚባል ስፍራ እስከተቱአቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በዕብራይስጥም አርማጌዶን ወደሚባል ስፍራ እስከተቱአቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በዕብራይስጥም አርማጌዶን ወደሚባል ስፍራ እስከተቱአቸው። 参见章节 |