ራእይ 14:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እነርሱ ሐሰት ተናግረው አያውቁም፤ ነቀፋም የሌለባቸው ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በአፋቸው ምንም ዐይነት ውሸት አልተገኘም፤ ነቀፋም የለባቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በአፋቸውም ውሸት አልተገኘም፤ ነውር የለባቸውም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በአፋቸውም ውሸት አልተገኘም፤ ነውር የለባቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 በአፋቸውም ውሸት አልተገኘም፤ ነውር የለባቸውም። 参见章节 |