መዝሙር 98:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በምድር ላይ የምትኖሩ ሕዝቦች ሁሉ ለእግዚአብሔር በደስታ ዘምሩ! በመዝሙርና በእልልታ አመስግኑት! 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፤ ውዳሴን አፍልቁ፤ በደስታና በዝማሬ አመስግኑ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ምድር ሁሉ ሆይ፥ ለጌታ እልል በሉ፥ በደስታ ፈንድቁ፥ ዘምሩም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ክቡር ንጉሥ ፍርድን ይወድዳል፤ አንተ በኀይልህ ጽድቅን አጸናህ፥ ለያዕቆብ ፍርድንና ጽድቅን አንተ አደረግህ። 参见章节 |