መዝሙር 97:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሰማያት ጽድቁን ይናገራሉ፤ ሕዝቦች ሁሉ ክብሩን ያያሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሰማያት ጽድቁን ያውጃሉ፤ ሕዝቦችም ሁሉ ክብሩን ያያሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሰማያት የእርሱን ጽድቅ አወሩ፥ አሕዛብም ሁሉ ክብሩን አዩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በነጋሪትና በመለከት ድምፅ፥ በንጉሡ በእግዚአብሔር ፊት እልል በሉ። 参见章节 |