መዝሙር 97:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 መብረቁ በዓለም ላይ ያበራል፤ ምድርም አይታ ትንቀጠቀጣለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 መብረቁ ዓለምን አበራ፤ ምድርም አይታ ተንቀጠቀጠች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መብረቆቹ ለዓለም አበሩ፥ ምድር አየችና ተናወጠች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፤ አመስግኑ፥ ደስም ይበላችሁ፥ ዘምሩም። 参见章节 |