መዝሙር 96:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሌሎች ሕዝቦች የሚሰግዱላቸው አማልክት ጣዖቶች ናቸው፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን የፈጠረ አምላክ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖታት ናቸው፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖቶች ናቸውና፥ ጌታ ግን ሰማያትን ሠራ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ተራሮችም ከእግዚአብሔር ፊት የተነሣ እንደ ሰም ቀለጡ፥ ምድር ሁሉ ከአግዚአብሔር ፊት የተነሣ ቀለጠች። 参见章节 |