መዝሙር 95:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “በዚያ በበረሓ ቦታ፥ በመሪባና በማሳ የቀድሞ አባቶቻችሁ እንዳደረጉት እልኸኞች አትሁኑ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 በምድረ በዳ በነበራችሁበት ቀን በማሳህ፣ በመሪባም እንዳደረጋችሁት፣ ልባችሁን አታደንድኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በምድረ በዳ፥ በመሪባና በማሳ እንዳደረጋችሁት፥ ልባችሁን አታጽኑ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለእግዚአብሔር ለስሙ ክብርን አምጡ፤ መሥዋዕት ያዙ ወደ አደባባዮችም ግቡ። 参见章节 |