መዝሙር 90:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሣር ወዲያው አድጎ ያብባል፤ ሲመሽ ግን ጠውልጎ ይደርቃል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሣሩም ንጋት ላይ አቈጥቍጦ ይለመልማል፤ ምሽት ላይ ጠውልጎ ይደርቃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ማልዶ ያብባል፥ በሠርክም ጠውልጎና ደርቆ ይወድቃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ሥራ፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም። 参见章节 |