መዝሙር 90:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እኛ አገልጋዮችህ ታላቁን ሥራህን እንድናይ ፍቀድልን። ልጆቻችንም የኀይልህን ክብር እንዲያዩ አድርጋቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ሥራህ ለአገልጋዮችህ፣ ክብርህም ለልጆቻቸው ይገለጥ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሥራህ ለአገልጋዮችህ ይታይ፥ ግርማህም ለልጆቻቸው ይሁን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ረዥም ዕድሜን አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ። 参见章节 |