መዝሙር 83:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 አሦርም የሎጥን ልጆች በመርዳት ከእነርሱ ጋር ተባብራለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 አሦርም ከእነርሱ ጋራ ተባበረ፤ የሎጥ ልጆችም ረዳት ሆነ። ሴላ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የኀያላን አምላክ አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማኝ፤ የያዕቆብ አምላክ ሆይ፥ አድምጠኝ። 参见章节 |