Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 80:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ታዲያ፥ በዙሪያዋ የነበረውን አጥር ስለምን አፈረስህ? እነሆ፥ ከዚህ የተነሣ በአጠገብዋ የሚያልፍ ሰው ሁሉ ፍሬዋን ይቀጥፋል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ታዲያ ዐላፊ አግዳሚው ፍሬዋን እንዲለቅም፣ ለምን ቅጥሯን አፈረስህ?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ቅርንጫፎችዋንም እስከ ባሕር፥ ቡቃያዋንም እስከ ወንዙ ዘረጋች።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 እንደ ሥራ​ቸው ላክ​ሁ​ባ​ቸው፥ በል​ባ​ቸ​ውም ዐሳብ ሄዱ።

参见章节 复制




መዝሙር 80:12
6 交叉引用  

የጢሮስ ንጉሥ ኪራም ከዳዊት ጋር ወዳጅነቱን አጽንቶ ቈይቶ ነበር፤ ሰሎሞን በአባቱ በዳዊት እግር መንገሡን በሰማ ጊዜ ወደ እርሱ መልእክተኞቹን ላከ፤


“እንግዲህ በወይን ቦታዬ ላይ የማደርገውን ልንገራችሁ፤ በዙሪያው ያለውን አጥር ነቃቅዬ ቅጽሩን አፈርሳለሁ፤ የምድር አራዊት እንዲበሉትና እንዲፈነጩበት አደርጋለሁ።


አጥፊዎች እነርሱንና ሀብታቸውን ቢያወድሙም እንኳ እግዚአብሔር የያዕቆብ ልጆች የሆኑትን የእስራኤልን ክብር ይመልሳል።


የወይኑ ተክል ባለቤት ራሱ ይመጣል፤ ገበሬዎቹንም ይገድላል፤ የወይኑንም አትክልት ለሌሎች ገበሬዎች ይሰጣል።” ሰዎቹም ይህን በሰሙ ጊዜ “ይህስ ከቶ አይሁን!” አሉ።


跟着我们:

广告


广告