መዝሙር 8:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የሰማይ ወፎችንና የባሕር ዓሣዎችን፥ በባሕር ውስጥ ያሉ ፍጥረቶችን ሁሉ አስገዛህለት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የሰማይ ወፎችንና የባሕር ዓሦችን፣ በባሕር ውስጥ የሚርመሰመሱትንም ሁሉ አስገዛህለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በጎችንም ላሞችንም ሁሉ ደግሞም የምድረ በዳውን እንስሶች፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የሰማይንም ወፎች፥ የባሕርንም ዓሦች፥ በባሕር መንገድ የሚሄደውንም ሁሉ። 参见章节 |