መዝሙር 78:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለ ሰማናቸውና ስለ ዐወቅናቸው፥ አባቶቻችንም ስለ ነገሩን ነገሮች እናገራለሁ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ይህም የሰማነውና ያወቅነው፣ አባቶቻችንም የነገሩን ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የሰማነውንና ያወቅነውን፥ አባቶቻችንም የነገሩንን፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ደማቸውንም በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ውኃ አፈሰሱ፥ የሚቀብራቸውም አጡ። 参见章节 |