መዝሙር 76:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር በይሁዳ የታወቀ ነው፤ ስሙም በእስራኤል ታላቅ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ፤ ስሙም በእስራኤል ታላቅ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ በበገናዎች፥ ስለ አሦራውያን፥ የአሳፍ የምስጋና መዝሙር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በቃሌ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ቃሌም ወደ እግዚአብሔር ነው፥ እርሱም አደመጠኝ። 参见章节 |