መዝሙር 73:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በቅጽበት ተደመሰሱ፤ መጨረሻቸውም አስደንጋጭ ሆነ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እንዴት ፈጥነው በቅጽበት ጠፉ! በድንጋጤ ፈጽመው ወደሙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እንዴት ለጥፋት ሆኑ! በድንገት አለቁ፥ በድንጋጤ ጠፉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የምትገዛልህን ነፍስ ለአራዊት አትስጣት፤ የድሆችህንም ነፍስ ለዘወትር አትርሳ። 参见章节 |