መዝሙር 68:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 አምላክ ሆይ! ኀይልህን ግለጥ፤ ከዚህ በፊት እኛን ያዳንክበትን ብርታትህን አሳይ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 እግዚአብሔር ሆይ፤ ኀይልህን እዘዝ፤ አምላክ ሆይ ቀድሞ እንዳደረግህልን አሁንም ብርታትህን አሳየን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ወጣቱ ብንያም በጉልበቱ በዚያ አለ፥ ገዦቻቸው የይሁዳ አለቆች፥ የዛብሎን አለቆችና የንፍታሌምም አለቆች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከሕያዋን መጽሐፍ ይደምሰሱ፥ ከጻድቃንም ጋር አይጻፉ። 参见章节 |