መዝሙር 68:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 “የባሳን ተራራ ብዙ ወጣ ገባ የሆነና ግርማ ያለው ተራራ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 አንተ ብርቱ ተራራ፣ የባሳን ተራራ ሆይ፤ አንተ ባለብዙ ጫፍ ተራራ፣ የባሳን ተራራ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሰማያዊ ንጉሥ በላይዋ ባዘዘ ጊዜ፥ በሰልሞን ላይ በረዶ ዘነበ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የውኃ ማዕበል አያስጥመኝ፥ ጥልቁም አይዋጠኝ፥ ጕድጓዶችም አፋቸውን በኔ ላይ አይክፈቱ፤ 参见章节 |