መዝሙር 67:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እግዚአብሔር ስለሚባርከንም በምድር ዳርቻ ያሉ ሁሉ ይፈሩታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር ይባርከናል፤ የምድርም ዳርቻዎች ሁሉ እርሱን ይፈሩታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ምድር ፍሬዋን ሰጠች፥ እግዚአብሔር አምላካችንም ይባርከናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አቤቱ፥ በሕዝብህ ፊት በወጣህ ጊዜ፥ በምድረ በዳም ባለፍህ ጊዜ፥ 参见章节 |