መዝሙር 66:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሕዝቦች ሁሉ ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ፥ በእልልታ እግዚአብሔርን አመስግኑ! 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል ይበል! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ የመነሣት የምስጋና መዝሙር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔር ይማረን ይባርከንም፥ ፊቱንም በላያችን ያብራ፤ እኛም በሕይወት እንኑር 参见章节 |