መዝሙር 6:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ከሞቱት መካከል አንድም የሚያስታውስህ የለም። በመቃብርስ ሆኖ የሚያመሰግንህ ማነው? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በሞት የሚያስታውስህ የለምና፤ በሲኦልስ ማን ያመሰግንሃል? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አቤቱ፥ ተመለስ ነፍሴንም አድናት፥ ስለ ቸርነትህም አድነኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በሞት የሚያስብህ የለምና፥ በሲኦልም የሚያመሰግንህ ማን ነው? 参见章节 |