መዝሙር 55:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! ጸሎቴን ስማ፤ ልመናዬንም ቸል አትበል! 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ ጸሎቴን ስማ፤ ልመናዬን ቸል አትበል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ በበገናዎች፥ የዳዊት ትምህርት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ ሰው ረግጦኛልና ይቅር በለኝ፤ ሁልጊዜም ሰልፍ አስጨንቆኛል። 参见章节 |