መዝሙር 50:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “ክፉ ነገር ለመናገር ለአንደበትህ ነጻነትን ሰጠኸው፤ ንግግርህም ሁሉ ሽንገላ ብቻ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 አፍህን ለክፋት አዋልህ፤ አንደበትህም ሽንገላን ጐነጐነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አፍህ ክፋትን አበዛ፥ አንደበትህም ሽንገላን ተበተበ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የጽድቁን መሥዋዕት፥ መባውንም፥ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት በወደድህ ጊዜ፥ ያንጊዜ በመሠዊያህ ላይ ፍሪዳዎችን ይሠዋሉ። 参见章节 |