መዝሙር 50:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “ዓለምና በውስጥዋ ያለው ነገር ሁሉ የእኔ ስለ ሆነ የምራብ ብሆን እንኳ ለአንተ አልነግርህም ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ብራብ ለአንተ አልነግርህም፤ ዓለምና በውስጧ ያለውም ሁሉ የእኔ ነውና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ብራብም ለአንተ አልነግርህም፥ ዓለምና ሞላው የእኔ ነውና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ደስታንና ማዳንህን ስጠኝ፥ በጽኑ መንፈስም አጽናኝ። 参见章节 |