መዝሙር 49:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 በሚሞትበት ጊዜ ምንም ነገር አይወስድም፤ ሀብቱም ከእርሱ ጋር ወደ መቃብር አይወርድም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 በሚሞትበትም ጊዜ ይዞት የሚሄደው አንዳች የለምና፤ ክብሩም ዐብሮት አይወርድም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 የሰው ሀብት የቤቱም ክብር በበዛ ጊዜ አትፍራ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 አንተስ ተግሣጼን ጠላህ፥ ቃሌንም ወደ ኋላህ መለስኽ። 参见章节 |