መዝሙር 47:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 አምላካችን የዓለም ሁሉ ንጉሥ ነው፤ ስለዚህ የምስጋና መዝሙር ዘምሩለት! 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር የምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና፤ ምርጥ ዝማሬ አቅርቡለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ዘምሩ፥ ለአምላካችን ዘምሩ፥ ዘምሩ፥ ለንጉሣችን ዘምሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በኀይለኛ ነፋስ የተርሴስን መርከቦች ትቀጠቅጣቸዋለህ። 参见章节 |