መዝሙር 47:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ! ዘምሩ ለንጉሣችን ዘምሩ! 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 አምላካችንን አወድሱት፤ አወድሱት፤ ንጉሣችንን አወድሱት፤ አወድሱት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አምላክ በእልልታ፥ ጌታ በመለከት ድምፅ ዐረገ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 መንቀጥቀጥም ያዛቸው፥ እንደ ወላድም በዚያ አማጡ። 参见章节 |