መዝሙር 21:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 አንተ በሰጠኸው ድሎች ምክንያት ታላቅ ክብር አገኘ፤ ክብርንና ግርማን አቀዳጀኸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በአቀዳጀኸው ድል ክብሩ ታላቅ ሆነ፤ ክብርንና ግርማን አጐናጸፍኸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሕይወትን ለመነህ ሰጠኸውም፥ ለረጅም ዘመን ለዘለዓለም ዓለም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወደ አንተ ጮኹ፥ ዳኑም፥ አንተንም አመኑ፥ አላፈሩም። 参见章节 |