መዝሙር 21:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! ኀይልን ስለ ሰጠኸው ንጉሥ ደስ ብሎታል፤ ድልን ስለ አቀዳጀኸውም ሐሴት ያደርጋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ ንጉሥ በኀይልህ ደስ ይለዋል፤ በምትሰጠውም ድል እጅግ ሐሤት ያደርጋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ የዳዊት መዝሙር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አምላኬ፥ አምላኬ፥ ተመልከተኝ፥ ለምን ተውኸኝ? የኀጢአቴ ቃል እኔን ከማዳን የራቀ ነው። 参见章节 |