መዝሙር 2:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ለምነኝ፤ አሕዛብ ሁሉ እንዲገዙልህ አደርጋለሁ፤ ምድርም በሙሉ የአንተ ርስት ትሆናለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ለምነኝ፤ መንግሥታትን ርስት አድርጌ፣ የምድርንም ዳርቻ ግዛት እንዲሆንህ እሰጥሃለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ፥ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ። 参见章节 |