መዝሙር 18:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እግዚአብሔር ሆይ! ጠላቶችህን በገሠጽህ ጊዜ፥ የቊጣ ድምፅህንም ባሰማህ ጊዜ የውቅያኖስ ወለል ታየ፤ የምድርም መሠረት ተጋለጠ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እግዚአብሔር ሆይ፤ ከተግሣጽህ የተነሣ፣ ከአፍንጫህም እስትንፋስ የተነሣ፣ የባሕር ወለል ታየ፤ የምድር መሠረቶችም ተገለጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ፍላጻውን ላከ በተናቸውም፥ መብረቆችን አበዛ አወካቸውም። 参见章节 |