መዝሙር 16:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! የምታመነው በአንተ ስለ ሆነ ጠብቀኝ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አምላክ ሆይ፤ መጠጊያዬ ነህና፣ በከለላህ ሰውረኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዳዊት ቅኔ። አቤቱ፥ በአንተ ታምኛለሁና ጠብቀኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ ጽድቄን ስማኝ፥ ልመናዬንም አድምጠኝ፤ በተንኰለኛም ከንፈር ያልሆነውን ጸሎቴን አድምጠኝ፤ 参见章节 |