መዝሙር 150:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በመለከት አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ ወድሱት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በመለከት ድምፅ አወድሱት፥ በበገናና በመሰንቆ አወድሱት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት፤ 参见章节 |