መዝሙር 147:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የከዋክብትን ብዛት ቈጥሮ ያውቃል፤ እያንዳንዳቸውንም በየስማቸው ይጠራቸዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የከዋክብትን ብዛት ያውቃል፤ እያንዳንዱንም በስሙ ይጠራዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የከዋክብትንም ብዛት ይቈጥራል፥ ሁሉንም በየስማቸው ይጠራቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ቃሉን ወደ ምድር ይልካል፥ ነገሩም እጅግ ፈጥኖ ይሮጣል። 参见章节 |