መዝሙር 146:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ማዳን ስለማይችሉ በመሪዎች ወይም በማንኛውም ፍጡር አትተማመኑ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በገዦች አትታመኑ፤ ማዳን በማይችሉ በሰው ልጆችም አትመኩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ማዳን በማይችሉ በአለቆች፥ በሰው ልጅ፥ አትታመኑ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ልባቸው የቈሰለውን ይፈውሳል፥ ቍስላቸውንም ያደርቅላቸዋል። 参见章节 |