መዝሙር 145:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሕዝቦች አስደናቂ ስለ ሆኑት ታላላቅ ሥራዎችህ ይናገራሉ፤ እኔም ታላቅነትህን ዐውጃለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስለ ድንቅ ሥራህ ብርታት ይነጋገራሉ፤ እኔም ስለ ታላቅነትህ ዐውጃለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የግርማህንም ኃይል ይናገራሉ፥ ታላቅነትህንም ይነጋገራሉ፥ ብርታትህንም ይነጋገራሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እርሱም ሰማይንና ምድርን ባሕርንም፥ በእነርሱ ውስጥ ያለውንም ሁሉ የፈጠረ፤ እውነትን ለዘለዓለም የሚጠብቅ፤ 参见章节 |