Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 139:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 በብርቱ እጠላቸዋለሁ፤ እንደ ጠላቶቼም እቈጥራቸዋለሁ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 በፍጹም ጥላቻ ጠልቻቸዋለሁ፤ ባላጋራዎቼም ሆነዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ጨርሶ ጠላኋቸው፥ ጠላቶችም ሆኑኝ።

参见章节 复制




መዝሙር 139:22
2 交叉引用  

“ወደ እኔ የሚመጣ ሁሉ አባቱንና እናቱን፥ ሚስቱንና ልጆቹን፥ ወንድሞቹንና እኅቶቹን፥ የራሱንም ሕይወት እንኳ ከእኔ አብልጦ የሚወድ ከሆነ የእኔ ደቀ መዝሙር ሊሆን አይችልም።


跟着我们:

广告


广告