መዝሙር 138:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በጠራሁህ ጊዜ ሰማኸኝ፤ በብርታትህም አበረታኸኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በጠራሁህ ቀን መልስ ሰጠኸኝ፤ ነፍሴን በማደፋፈርም ብርቱ አደረግኸኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በጠራሁህ ቀን በፍጥነት አድምጠኝ፥ ነፍሴን በኃይልህ አጸናሃት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ፍለጋዬንና መንገዴን አንተ ትመረምራለህ፤ መንገዶቼን ሁሉ አስቀድመህ ዐወቅህ፥ 参见章节 |