መዝሙር 137:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ለእግዚአብሔር መቅረብ የሚገባውን መዝሙር በባዕድ አገር እንዴት እንዘምራለን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የእግዚአብሔርን ዝማሬ፣ እንዴት በባዕድ ምድር እንዘምር! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የጌታን ዝማሬ በባዕድ ምድር እንዴት እንዘምራለን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አቤቱ፥ የምድር ነገሥታት ሁሉ ያመሰግኑሃል፤ የአፍህን ቃል ሁሉ ሰምተዋልና። 参见章节 |