መዝሙር 137:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እዚያ በገናዎቻችንን በአኻያ ዛፎች ላይ ሰቀልን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እዚያም በአኻያ ዛፎች ላይ፣ በገናዎቻችንን ሰቀልን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በአኻያ ዛፎች ላይ መሰንቆቻችንን ሰቀልን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በቤተ መቅደስህም እሰግዳለሁ፤ ስለ ምሕረትህና ስለ እውነትህም ስምህን አመሰግናለሁ፥ በሁሉ ላይ ቅዱስ ስምህን ከፍ ከፍ አድርገሃልና። 参见章节 |