መዝሙር 135:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የሠሩአቸውና የሚታመኑባቸው ሁሉ እንደነዚህ ጣዖቶች ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እነዚህን የሚያበጁ፣ የሚታመኑባቸውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የሚሠሩአቸው ሁሉ የሚታመኑባቸውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁኑ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ጽኑዓን ነገሥታትን የገደለ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ 参见章节 |