Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 135:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ብዙ የአሕዛብ መንግሥታትን ደመሰሰ፤ ኀያላን ነገሥታትንም ገደለ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ብዙ ሕዝቦችን መታ፤ ኀያላን ነገሥታትንም ገደለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ብዙ አሕዛብን መታ፥ ብርቱዎችንም ነገሥታት ገደለ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ከበ​ኵ​ራ​ቸው ጋር ግብ​ፅን የገ​ደለ፥ ምሕ​ረቱ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ነውና፤

参见章节 复制




መዝሙር 135:10
4 交叉引用  

እስራኤላውያን ግን ድል ነሡአቸው፤ ከአርኖን ወንዝ አንሥቶ በስተሰሜን እስከ ዐሞናውያን ወሰን ማለትም እስከ ያቦቅ ወንዝ ድረስ የሚገኘውን ግዛት ያዙ፤ ይሁን እንጂ የዐሞናውያን ወሰን በብርቱ የተጠበቀ በመሆኑ ወደዚያ አልገቡም።


ስለዚህ እስራኤላውያን ዖግን፥ ልጆቹን፥ ሕዝቡን ሁሉ አንድም ሳያስቀሩ ፈጅተው ምድሩን ወረሱ።


跟着我们:

广告


广告