መዝሙር 123:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በትዕቢተኞች ብዙ መዋረድ፥ በትምክሕተኞችም ብዙ መናቅ ደርሶብናል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ነፍሳችን የቅንጡዎች ስድብ፣ የትዕቢተኞችም ንቀት እጅግ በዝቶባታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የትምክሕተኞችን ሹፈትና የትዕቢተኞችን ንቀት ነፍሳችን እጅግ ጠገበች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በውኃ ባሰጠሙን ነበር ብዬ በተጠራጠርሁ ነበር፤ 参见章节 |