መዝሙር 121:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሃል፤ ሕይወትህንም በሰላም ይጠብቃል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፤ ነፍስህንም ይንከባከባታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በኀይልህ ሰላም ይሁን፥ በክብርህ ቦታ ደስታ አለ። 参见章节 |