መዝሙር 121:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የእስራኤል ጠባቂ ከቶ አያንቀላፋም፤ ፈጽሞም አይተኛም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነሆ፤ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም፤ አያንቀላፋምም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነሆ፥ የእስራኤል ጠባቂ አይተኛም አያንቀላፋምም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንደ እርሷ ያሉት በአንድነት ከእርሷ ጋር ናቸው። አቤቱ፥ ለስምህ ይገዙ ዘንድ፥ ለእስራኤል ምስክር የሚሆኑ የእግዚአብሔር ወገኖች አሕዛብ ወደዚያ ይወጣሉና። 参见章节 |