መዝሙር 118:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በመሪዎች ከመመካት ይልቅ፥ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በገዦች ተስፋ ከማድረግ ይልቅ፣ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በኃያላን ከመታመን ይልቅ በጌታ መጠለል ይሻላል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ጐልማሳ መንገዱን በምን ያቀናል? ቃልህን በመጠበቅ ነው። 参见章节 |