መዝሙር 118:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በብርቱ ቀጥቶኛል፤ ነገር ግን እንድሞት አላደረገኝም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 መገሠጹን እግዚአብሔር እጅግ ገሥጾኛል፤ ነገር ግን ለሞት አሳልፎ አልሰጠኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 መገሠጽስ ጌታ ገሠጸኝ፥ ለሞት ግን አልሰጠኝም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዓይኖችን ክፈት፥ ከሕግህም ድንቅ ነገርን አያለሁ። 参见章节 |