መዝሙር 118:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ቸር ስለ ሆነና ፍቅሩም ዘለዓለማዊ ስለ ሆነ እግዚአብሔርን አመስግኑ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ቸር ነውና አመስግኑ፤ ፍቅሩም ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሃሌ ሉያ! ጌታን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፥ ፍቅሩም ለዘለዓለም ነውና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በመንገዳቸው ንጹሓን የሆኑ፥ በእግዚአብሔርም ሕግ የሚሄዱ ብፁዓን ናቸው። 参见章节 |