Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 115:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ጆሮ አላቸው፤ አይሰሙም፤ አፍንጫ አላቸው፤ አያሸቱም፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ጆሮ አላቸው፤ አይሰሙም፤ አፍንጫ አላቸው፤ አያሸትቱም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ጆሮ አላቸው አይሰሙምም፥ አፍንጫ አላቸው አያሸትቱምም፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 የጻ​ድቅ ሞት በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት የከ​በረ ነው።

参见章节 复制




መዝሙር 115:6
1 交叉引用  

እዚያም፥ ለማየት፥ ለመስማት፥ ለመብላትና ለማሽተት የማይችሉትንና ከእንጨትና ከድንጋይ በሰው እጅ የተሠሩትን ሌሎች አማልክትን ታመልካላችሁ።


跟着我们:

广告


广告