መዝሙር 113:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 አሁንም ለዘለዓለም ስሙ ይመስገን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከአሁን እስከ ዘላለም፣ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘለዓለም ድረስ የጌታ ስም ቡሩክ ይሁን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ይሁዳ መመስገኛው፥ እስራኤልም ግዛቱ ሆነ። 参见章节 |