መዝሙር 106:39 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 እነርሱ በሥራቸው ረከሱ፤ በክፉ ሥራቸውም እግዚአብሔርን ካዱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 በተግባራቸው ረከሱ፤ በድርጊታቸውም አመንዝሮች ሆኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 በሥራቸው ረከሱ፥ በድርጊታቸውም አመነዘሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 እነርሱ በክፉ መከራና በጭንቀት ተሠቃዩ፥ እያነሱም ሄዱ፤ 参见章节 |